Amibara property for sale & price in Ethiopia

Price : 2,400,000.00 ETB

  • Posted: 3 months ago
  • Condition : Semi-furnished
  • Site (Location) : Arada
  • Bedrooms : 3
  • Floor : 2nd
  • Bathrooms : 4

Description

እንኳን ለብርሀነ ጥምቀቱ በሰላም አደረሰን!! አሚባራ ፕሮፐርቲስ ከሸራተን ሆቴል ፊትለፊት ከወዳጅነት ፓርክ አጠገብ ከማራኪ እይታ ጋር በታላቅ የበዓል ቅናሽ የሚሸጡትን አፓርትመንቶች 092******* በ 10% ቅድመ ክፍያ የግልዎ ያድርጉ ። ግንባታው 50% የደረሰ ባለ1,2,3,4 መኝታ ቤቶች በተለያየ የካሬ አማራጮች ፔንተሀውስ ጨምሮ ከ 1.2 ሚልዮን ብር ጀምሮ ለ30 ዓመት በተለያዩ ዘርፎች ያውቁናል ! አሚባራዎች ነን። # በውብ መንደራችን የሚኖሩ አገልግሎቶች ️የከርሰምድር ውሃ : የእሳት መቆጣጠሪያ ️መዋኛ ገንዳ እና የልጆች መዝናኛ ስፍራ ️ስታንድ ባይ ጀነሬተር ለተጨማሪ መረጃዎች 092******* WhatsApp/telegram/Viber ያገኙናል

Share this with your friends